የህግ ማስታወቂያ እና ግንኙነት

በዚህ ድህረ ገፅ ላይ፣ የስዊዝ የጤና ባለስልጣናት (ኤፍኦፒኤች) ስለ ተላላፊ በሽታዎች እና ራስን ከነሱ እንዴት መጠበቅ እንደሚቻል መረጃ ያቀርባሉ፡፡ የህክምና ድጋፍ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ጭምር መረጃ ይሰጣሉ፡፡

ድህረ ገፁ የተዘጋጀው በእንግዳ መቀበያ ክፍል ውስጥ፣ በሂደቱ ማእከል እና በግዛቱ የስደተኞች ማእከል ውስጥ ለጥገኝነት ጠያቂዎች እንደመረጃ ምንጭ እንዲያገለግል ነው፡፡ ትኩረቱም ተላላፊ በሽታዎች ላይ ሆኖ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ቀሪው ህብረተሰብ ከተላላፊ በሽታ መጠበቅ እና ጤንነትን ማስጠበቅ ነው፡፡

 

የድህረ ገፁ አሳታሚ፡

የህብረተብ ጤና ፌደራል ቢሮ (ኤፍኦፒኤች)
የህብረተሰብ ጤና ዳይሬከቶሬት
በግብረ ስጋ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች ክፍል
Schwarzenburgstrasse 157
3003 Bern

ከዚህ ቀን ጀምሮ፡ ጃንዋሪ 2018