Für Betreuende:
ከዚህ ቀን ጀምሮ፡ ጃንዋሪ 2018
ከታመሙ ወይም ስለጤናዎ ጥያቄ ካሎት ምን ያደርጋሉ?
በጣም ትልቅ ቦታ ስላለው ኢንፌክሽን የሚያመጣ በሽታ፣ ስለ እርግዝና ወይም ስለ አዕምሮ ስቃይ ለራስዎ መረጃ ይስጡ፡፡ በታመሙ ግዜ እና ስለ ጤናዎ ምን ማድረግ እንዳለብዎ ስለሚያግዞ አካል መረጃ ይደርሶታል፡፡